ክፍቲ ቦታታት
እተተመዝገብ
Course thumbnail

የዲጅታል ግብይት ክህሎት JSS02

  • ብርኪ : ጀመርቲ
  • ቋንቋ : ኣምሓርኛ
  • ብዝሒ ናይ... ንጥፈታ: 3
  • ኣብ ሞባይል፣ ዴስክቶፕን ቲቪን ምእታው
  • ቴሌግራም ማሕበረሰብ ምብጻሕ
  • ናይ ምዝዛም ምስክር ወረቐት

ብዛዕባ እቲ ኮርስ

ሰልጣኞች ስለ ዲጅታል ግብይት በአጭሩና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚማሩበት ስልጠና ሲሆን ዉጤታማ የዲጅታል ግብይትን ዘዴ በመጠቀም እራሳቸዉን ወይም ቢዝነሳቸዉን ስለሚያሳድጉበት ሁኔታዎች፤ የዲጅታሉን አለም ለጥሩ ነገር መጠቀም ስለምንችልበት ሁኔታዎች ግንዛቤን ይፈጥራል፡፡ እንደ አጠቃላይ የስልጠናዉን አላማ፣ የዲጅታል ግብይት አባባሎች፣ የዲጅታል ግብይት ትርጓሜ፣ የዲጅታል ግብይት ተዋናዮች፣ የዲጅታል ግብይት አይነቶች እና ሌሎችንም በማካተት የተዘጋጀና ለቢዝነስም ሆነ ለግለሰቦች እጅግ ጠቀሜታ ያለዉ ስልጠና ነዉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ማንኛዉም ሰዉ የዲጅታል ክህሎትና አዉቀቱን በማሳደግና በማሻሻል የወደፊት ተወዳዳሪነቱን ማጠናከር የግድ የሚሆንበት ዘመን ላይ ስለሆንን ማንኛዉም ሰዉ ሊማረዉና ሊያዉቀዉ የሚገባ ስልጠናም ነዉ፡፡ እንደ አጠቃላይ የዲጅታል ግብይት የተግባር ልምምድ እንዲኖረዉ የሚመከር ቢሆንም ይህ ስልጠና ግን የሚያካትተዉ እዉቀቱና ግንዛቤዉ ላይ ብቻ ነዉ፡፡

እንታይ ክትመሃር ኢኻ።

ንጥፈታ 1: ዲጅታል ግብይት (Digital Marketing) ማለት ምን ማለት ነዉ?

ንጥፈታ 1: ዲጅታል ግብይት (Digital Marketing) ምን ምንን ያካትታል?

ንጥፈታ 1: የኮንቴንት ግብይት (Content marketing):

  • ብርኪ : ጀመርቲ
  • ቋንቋ : ኣምሓርኛ
  • ብዝሒ ናይ... ንጥፈታ: 3
  • ኣብ ሞባይል፣ ዴስክቶፕን ቲቪን ምእታው
  • ቴሌግራም ማሕበረሰብ ምብጻሕ
  • ናይ ምዝዛም ምስክር ወረቐት