Bakka Hojii Duwwaa
SeeniGalmaa'i
Course thumbnail

የዲጅታል ግብይት ክህሎት JSS02

  • Sadarkaa : Jalqaboota
  • Afaan : Amhariffa
  • Lakkoofsa Gocha: 3
  • Moobaayila, deeskitooppii fi TV irratti argadhaa
  • Carraa Hawaasa Telegram
  • Waraqaa Ragaa Xumuraa

Waa'ee Koorsichaa

ሰልጣኞች ስለ ዲጅታል ግብይት በአጭሩና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚማሩበት ስልጠና ሲሆን ዉጤታማ የዲጅታል ግብይትን ዘዴ በመጠቀም እራሳቸዉን ወይም ቢዝነሳቸዉን ስለሚያሳድጉበት ሁኔታዎች፤ የዲጅታሉን አለም ለጥሩ ነገር መጠቀም ስለምንችልበት ሁኔታዎች ግንዛቤን ይፈጥራል፡፡ እንደ አጠቃላይ የስልጠናዉን አላማ፣ የዲጅታል ግብይት አባባሎች፣ የዲጅታል ግብይት ትርጓሜ፣ የዲጅታል ግብይት ተዋናዮች፣ የዲጅታል ግብይት አይነቶች እና ሌሎችንም በማካተት የተዘጋጀና ለቢዝነስም ሆነ ለግለሰቦች እጅግ ጠቀሜታ ያለዉ ስልጠና ነዉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ማንኛዉም ሰዉ የዲጅታል ክህሎትና አዉቀቱን በማሳደግና በማሻሻል የወደፊት ተወዳዳሪነቱን ማጠናከር የግድ የሚሆንበት ዘመን ላይ ስለሆንን ማንኛዉም ሰዉ ሊማረዉና ሊያዉቀዉ የሚገባ ስልጠናም ነዉ፡፡ እንደ አጠቃላይ የዲጅታል ግብይት የተግባር ልምምድ እንዲኖረዉ የሚመከር ቢሆንም ይህ ስልጠና ግን የሚያካትተዉ እዉቀቱና ግንዛቤዉ ላይ ብቻ ነዉ፡፡

Maal akka barattu

Gocha 1: ዲጅታል ግብይት (Digital Marketing) ማለት ምን ማለት ነዉ?

Gocha 1: ዲጅታል ግብይት (Digital Marketing) ምን ምንን ያካትታል?

Gocha 1: የኮንቴንት ግብይት (Content marketing):

  • Sadarkaa : Jalqaboota
  • Afaan : Amhariffa
  • Lakkoofsa Gocha: 3
  • Moobaayila, deeskitooppii fi TV irratti argadhaa
  • Carraa Hawaasa Telegram
  • Waraqaa Ragaa Xumuraa