Bakka Hojii Duwwaa
SeeniGalmaa'i
Course thumbnail

የሽያጭ ክህሎት JSS01

  • Sadarkaa : Jalqaboota
  • Afaan : Amhariffa
  • Lakkoofsa Gocha: 11
  • Moobaayila, deeskitooppii fi TV irratti argadhaa
  • Carraa Hawaasa Telegram
  • Waraqaa Ragaa Xumuraa

Waa'ee Koorsichaa

ሰልጣኞች ስለ ሽያጭ ክህሎት በአጭር እና ግልፅ በሆነ ሁኔታ ሊማሩት የሚችሉት ስልጠና ነዉ፡፡ በዚህ ስልጠና ተሳታፊዎች ስኬታማ የሆነ የሽያጭ ሂደት በዉስጡ ምን ምን አይነት ነገሮችን መያዝ እንዳለበት በተገቢ ሁኔታ ይረዳሉ፡፡ በተጨማሪም የሽያጭ ክህሎት ምን ማለት እንደሆነና ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ሊኖረዉ የሚገባ ብቃቶችን ምን እንደሆኑ በሰፊዉ ዳሰሳ ያደርጋል፡፡ በዚህ ስልጠና መሰረታዊ የሆነ የሽያጭ ሀሳቦች የተካተቱ ሲሆን እነዚህ ሀሳቦች ማንኛዉንም የንግድ ሰራተኛ አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያስኬድ የሚችሉ ስለሆነ ሁሉም በንግድ ዉስጥ ያለ ሰዉ ሊሰለጥነዉ የሚገባ ስልጠና ነዉ፡፡

Maal akka barattu

Gocha 1: ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ብቃቶች

Gocha 2: የግለ-ምዘና ጥያቄ

Gocha 1: የሽያጭ መፈፀሚያ መንገዶች

Gocha 2: የግለ ምዘና ጥያቄ

Gocha 1: የሽያጭ ገለፃ ዘዴዎች

Gocha 2: የግለ-ምዘና ጥያቄ

Gocha 1: ዉጤታማ የሽያጭ ሂደት ውስጥ የሚወስዱ ተግባራት

Gocha 2: የግለ-ምዘና ጥያቄ

Gocha 1: Basic Sales Training Summary

Gocha 1: Final Assessment

Gocha 2: Sales Skill Post Assessment

  • Sadarkaa : Jalqaboota
  • Afaan : Amhariffa
  • Lakkoofsa Gocha: 11
  • Moobaayila, deeskitooppii fi TV irratti argadhaa
  • Carraa Hawaasa Telegram
  • Waraqaa Ragaa Xumuraa