የዲጅታል ግብይት ክህሎት JSS02
- Level : Beginners
- Language : Amharic
- Number of Activity: 3
- Access on mobile, desktop, and tv
- Telegram Community Access
- Certificate of completion
About the Course
ሰልጣኞች ስለ ዲጅታል ግብይት በአጭሩና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚማሩበት ስልጠና ሲሆን ዉጤታማ የዲጅታል ግብይትን ዘዴ በመጠቀም እራሳቸዉን ወይም ቢዝነሳቸዉን ስለሚያሳድጉበት ሁኔታዎች፤ የዲጅታሉን አለም ለጥሩ ነገር መጠቀም ስለምንችልበት ሁኔታዎች ግንዛቤን ይፈጥራል፡፡ እንደ አጠቃላይ የስልጠናዉን አላማ፣ የዲጅታል ግብይት አባባሎች፣ የዲጅታል ግብይት ትርጓሜ፣ የዲጅታል ግብይት ተዋናዮች፣ የዲጅታል ግብይት አይነቶች እና ሌሎችንም በማካተት የተዘጋጀና ለቢዝነስም ሆነ ለግለሰቦች እጅግ ጠቀሜታ ያለዉ ስልጠና ነዉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ማንኛዉም ሰዉ የዲጅታል ክህሎትና አዉቀቱን በማሳደግና በማሻሻል የወደፊት ተወዳዳሪነቱን ማጠናከር የግድ የሚሆንበት ዘመን ላይ ስለሆንን ማንኛዉም ሰዉ ሊማረዉና ሊያዉቀዉ የሚገባ ስልጠናም ነዉ፡፡ እንደ አጠቃላይ የዲጅታል ግብይት የተግባር ልምምድ እንዲኖረዉ የሚመከር ቢሆንም ይህ ስልጠና ግን የሚያካትተዉ እዉቀቱና ግንዛቤዉ ላይ ብቻ ነዉ፡፡
What you will learn
- Level : Beginners
- Language : Amharic
- Number of Activity: 3
- Access on mobile, desktop, and tv
- Telegram Community Access
- Certificate of completion