የሽያጭ ክህሎት JSS01
- Level : Beginners
- Language : Amharic
- Number of Activity: 11
- Access on mobile, desktop, and tv
- Telegram Community Access
- Certificate of completion
About the Course
ሰልጣኞች ስለ ሽያጭ ክህሎት በአጭር እና ግልፅ በሆነ ሁኔታ ሊማሩት የሚችሉት ስልጠና ነዉ፡፡ በዚህ ስልጠና ተሳታፊዎች ስኬታማ የሆነ የሽያጭ ሂደት በዉስጡ ምን ምን አይነት ነገሮችን መያዝ እንዳለበት በተገቢ ሁኔታ ይረዳሉ፡፡ በተጨማሪም የሽያጭ ክህሎት ምን ማለት እንደሆነና ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ሊኖረዉ የሚገባ ብቃቶችን ምን እንደሆኑ በሰፊዉ ዳሰሳ ያደርጋል፡፡ በዚህ ስልጠና መሰረታዊ የሆነ የሽያጭ ሀሳቦች የተካተቱ ሲሆን እነዚህ ሀሳቦች ማንኛዉንም የንግድ ሰራተኛ አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያስኬድ የሚችሉ ስለሆነ ሁሉም በንግድ ዉስጥ ያለ ሰዉ ሊሰለጥነዉ የሚገባ ስልጠና ነዉ፡፡
What you will learn
- Level : Beginners
- Language : Amharic
- Number of Activity: 11
- Access on mobile, desktop, and tv
- Telegram Community Access
- Certificate of completion