ክፍት የሥራ ቦታዎች
ይግቡይመዝገቡ
Course thumbnail

የዲጅታል ግብይት ክህሎት JSS02

  • ደረጃ : ጀማሪዎች
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • አጠቃላይ ትምህርት: 3
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
  • ፈተናውን ካለፉ የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ

ስለ ኮርሱ መግለጫ

ሰልጣኞች ስለ ዲጅታል ግብይት በአጭሩና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚማሩበት ስልጠና ሲሆን ዉጤታማ የዲጅታል ግብይትን ዘዴ በመጠቀም እራሳቸዉን ወይም ቢዝነሳቸዉን ስለሚያሳድጉበት ሁኔታዎች፤ የዲጅታሉን አለም ለጥሩ ነገር መጠቀም ስለምንችልበት ሁኔታዎች ግንዛቤን ይፈጥራል፡፡ እንደ አጠቃላይ የስልጠናዉን አላማ፣ የዲጅታል ግብይት አባባሎች፣ የዲጅታል ግብይት ትርጓሜ፣ የዲጅታል ግብይት ተዋናዮች፣ የዲጅታል ግብይት አይነቶች እና ሌሎችንም በማካተት የተዘጋጀና ለቢዝነስም ሆነ ለግለሰቦች እጅግ ጠቀሜታ ያለዉ ስልጠና ነዉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ማንኛዉም ሰዉ የዲጅታል ክህሎትና አዉቀቱን በማሳደግና በማሻሻል የወደፊት ተወዳዳሪነቱን ማጠናከር የግድ የሚሆንበት ዘመን ላይ ስለሆንን ማንኛዉም ሰዉ ሊማረዉና ሊያዉቀዉ የሚገባ ስልጠናም ነዉ፡፡ እንደ አጠቃላይ የዲጅታል ግብይት የተግባር ልምምድ እንዲኖረዉ የሚመከር ቢሆንም ይህ ስልጠና ግን የሚያካትተዉ እዉቀቱና ግንዛቤዉ ላይ ብቻ ነዉ፡፡

የምትማሩት

ትምህርት 1: ዲጅታል ግብይት (Digital Marketing) ማለት ምን ማለት ነዉ?

ትምህርት 1: ዲጅታል ግብይት (Digital Marketing) ምን ምንን ያካትታል?

ትምህርት 1: የኮንቴንት ግብይት (Content marketing):

  • ደረጃ : ጀማሪዎች
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • አጠቃላይ ትምህርት: 3
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
  • ፈተናውን ካለፉ የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ