ክፍት የሥራ ቦታዎች
ይግቡይመዝገቡ
Course thumbnail

የሽያጭ ክህሎት JSS01

  • ደረጃ : ጀማሪዎች
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • አጠቃላይ ትምህርት: 11
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
  • ፈተናውን ካለፉ የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ

ስለ ኮርሱ መግለጫ

ሰልጣኞች ስለ ሽያጭ ክህሎት በአጭር እና ግልፅ በሆነ ሁኔታ ሊማሩት የሚችሉት ስልጠና ነዉ፡፡ በዚህ ስልጠና ተሳታፊዎች ስኬታማ የሆነ የሽያጭ ሂደት በዉስጡ ምን ምን አይነት ነገሮችን መያዝ እንዳለበት በተገቢ ሁኔታ ይረዳሉ፡፡ በተጨማሪም የሽያጭ ክህሎት ምን ማለት እንደሆነና ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ሊኖረዉ የሚገባ ብቃቶችን ምን እንደሆኑ በሰፊዉ ዳሰሳ ያደርጋል፡፡ በዚህ ስልጠና መሰረታዊ የሆነ የሽያጭ ሀሳቦች የተካተቱ ሲሆን እነዚህ ሀሳቦች ማንኛዉንም የንግድ ሰራተኛ አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያስኬድ የሚችሉ ስለሆነ ሁሉም በንግድ ዉስጥ ያለ ሰዉ ሊሰለጥነዉ የሚገባ ስልጠና ነዉ፡፡

የምትማሩት

ትምህርት 1: ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ብቃቶች

ትምህርት 2: የግለ-ምዘና ጥያቄ

ትምህርት 1: የሽያጭ መፈፀሚያ መንገዶች

ትምህርት 2: የግለ ምዘና ጥያቄ

ትምህርት 1: የሽያጭ ገለፃ ዘዴዎች

ትምህርት 2: የግለ-ምዘና ጥያቄ

ትምህርት 1: ዉጤታማ የሽያጭ ሂደት ውስጥ የሚወስዱ ተግባራት

ትምህርት 2: የግለ-ምዘና ጥያቄ

ትምህርት 1: Basic Sales Training Summary

ትምህርት 1: Final Assessment

ትምህርት 2: Sales Skill Post Assessment

  • ደረጃ : ጀማሪዎች
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • አጠቃላይ ትምህርት: 11
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
  • ፈተናውን ካለፉ የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ